Songtexte.com Drucklogo

Yefikir Gedam Songtext
von Neway Debebe

Yefikir Gedam Songtext

ገዳም የፍቅር ገዳም
ልቤስ ኣንቺን አይከዳም
ስሜት ፍቅር ይልሻል
አንቺስ ምን አስበሻል
ገዳም ነሺ ገዳም
ገዳም ነሺ ገዳም

ገዳም የፍቅር ገዳም
ልቤስ ሲል አይከዳም
ስሜት ፍቅር ይልሻል
አንቺስ ምን አስበሻል
ገዳም ነሺ ገዳም
ገዳም ነሺ ገዳም


ሆዴ አይወላውልም
ስሜቴ አንቺኑ ሲል አይውልም
ፍቅሬ ገደብ የለውም
መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም
እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ
ፍቅርን ለፍረት ያስቆጣ
እኔም አለኩኝ ይወቀስ
ይመከር ይማ ቢወድቅ ይገጸስ

ገዳም የፍቅር ገዳም
ያላንቺ አይረካም
አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም
ፍቅር የህይወት ሚስጥር
ታላቅ ቁምነገር
የሌለው ወደር ይክበር ይከበር

ገዳም የፍቅር ገዳም
ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም
ስሜት ፍቅር ይልሻል
አንቺስ ምን አስበሻል
ገዳም ነሺ ገዳም
ገዳም ነሺ ገዳም


ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ
አንቺን የለየሁት አንዳይመስልሽ
የልቤን አታነቢው
ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝ
እንድያው የመጠራጠር
እንዳይኮን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ
መንፈዋስሽ አይረበሽ
ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አነሪው

ገዳም የፍቅር ገዳም
ያላንቺ አይረካም
አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም
ፍቅር የህይወት ሚስጥር
ታላቅ ቁምነገር
የሌለው ወደር ይክበር ይከበር

ገዳም የፍቅር ገዳም
ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም
ስሜት ፍቅር ይልሻል
አንቺስ ምን አስበሻል
ገዳም ነሺ ገዳም
ገዳም ነሺ ገዳም

ገዳም የፍቅር ገዳም
ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም
ስሜት ፍቅር ይልሻል
አንቺስ ምን አስበሻል
ገዳም ነሺ ገዳም
ገዳም ነሺ ገዳም

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Quiz
Welcher Song ist nicht von Britney Spears?

Fans

»Yefikir Gedam« gefällt bisher niemandem.