Tchuhetén Betsèmu Songtext
von Tlahoun Gèssèssè
Tchuhetén Betsèmu Songtext
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ሰዎች ብትሰሙኝ ጭንቄን ላዋያችሁ
የበደለችኝን ይኸው ልንገራችሁ
መልፋቴ መድከሜ ነበረ እንዲስማማት
ግን እሷ በጭራሽ ምንም አልተሰማት
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
እኔ ስደክምላት እሷ እያታለለች
ከት ብላ እየሳቀች ታፌዝብኛለች
ሌት ተቀን በማሰብ ምቾቷን ጠብቄ
ችያት ስኖር በጣም ትዕዛዟን አጥብቄ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ነገር ግን በጭራሽ መቼ ትጠግብና
ይኸው ልትገድለኝ ነው አብግና አብግና
ጩኸቴን ብትሰሙኝ እኔ ነገርኳችን
መበደሏን ትተው ምከሯት እባካችሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ሰዎች ብትሰሙኝ ጭንቄን ላዋያችሁ
የበደለችኝን ይኸው ልንገራችሁ
መልፋቴ መድከሜ ነበረ እንዲስማማት
ግን እሷ በጭራሽ ምንም አልተሰማት
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
እኔ ስደክምላት እሷ እያታለለች
ከት ብላ እየሳቀች ታፌዝብኛለች
ሌት ተቀን በማሰብ ምቾቷን ጠብቄ
ችያት ስኖር በጣም ትዕዛዟን አጥብቄ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ነገር ግን በጭራሽ መቼ ትጠግብና
ይኸው ልትገድለኝ ነው አብግና አብግና
ጩኸቴን ብትሰሙኝ እኔ ነገርኳችን
መበደሏን ትተው ምከሯት እባካችሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
ጩኸቴን ብትሰሙኝ
ይሀው አቤት አቤት እላለሁ
በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tezera H. Michael Lyrics powered by www.musixmatch.com