Kulun Mankwalèsh (70) Songtext
von Tlahoun Gèssèssè
Kulun Mankwalèsh (70) Songtext
አረ ኩሉን ማን ኳለሽ ኩሉን ማን ኳለሽ
አንቺ ልጅ ሲያምርብሽ ኩሉን ማን ኳለሽ
አረ ኩሉን ማን ኩሏታል ኩሉን ማን ኩሏታል
ባትኳል እንኳን ያምርባታል ኩሉን ማን ኩሏታል
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ
በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ
በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አንቺ ልጅ ሲያምርብሽ ኩሉን ማን ኳለሽ
አረ ኩሉን ማን ኩሏታል ኩሉን ማን ኩሏታል
ባትኳል እንኳን ያምርባታል ኩሉን ማን ኩሏታል
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ
በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ
በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ
አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
አበጀሽ የኛ ሎጋ
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com