Songtexte.com Drucklogo

Siniwaded Songtext
von Aster Aweke

Siniwaded Songtext

ኩርሽ ኩርሽ አለ፣ ደከመ ጉልበቴ
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ
ፍቅር ገባ ባይኔ፣ ከዳኝ ሰውነቴ
ሰውያው ሰውያው ፣ ይምጣልኝ ሰውያው
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ
ይቀመት ከፊቴ፣ አይን አይኑን እንዳየው
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ

እናይና እንተ፣ በፍቅራችን
እምነት አለ፣ መሃላችን
ጎሮቤት ይሰብሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ
እዩን እዩን፣ ስንዋደድ

ስንዋደድ፣ ስንዋደድ
ስንዋደድ፣ ስንዋደድ


እዩ አልኩት፣ እያየ እይኔ
ፍቅር ባይኔ፣ ገባሁ እኔ
የፍቅር ፅፅቱ፣ ለምንድነው
ሲወዱም፣ ወድጄ ነው
መውደዱን፣ ወድጄ ነው
ወድጄ ነው፣ ወድጄ ነው
አሃ አሃ አሃ አሃ
አሃ አሃ
አሃ አሃ አሃ አሃ
አሃ አሃ

ጅንን ያለ ቆንጆ ጌታ፣ ካፈቀርኩ ከወደድኩ
ሳር ሳሩን የረገጡ፣ እጁን ይዞ ሄደ ማዶ
ጅንን ያለ ቆንጆ ጌታ፣ ካፈቀርኩ ከወደድኩ
ሳር ሳሩን የረገጡ፣ እጁን ይዞ ሄደ ማዶ

እይ ሰውየው፣ እይ ሰውየው
እይ ሰውየው፣ እይ ሰውየው
እይ ሰውየው፣ እይ ሰውየው
እይ ሰውየው፣ እይ ሰውየው

ኩርሽ ኩርሽ አለ፣ ደከመ ጉልበቴ
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ
ፍቅር ገባ ባይኔ፣ ከዳኝ ሰውነቴ
ሰውያው ሰውያው ፣ ይምጣልኝ ሰውያው
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ
ይቀመት ከፊቴ፣ አይን አይኑን እንዳየው
አሃአሃ አሃ አሃ አሃ

አይኔ ተክዞ፣ የሚናገር
የተሞላው፣ በቁም ነገር
ጎረቤት ሰብሰቤ፣ ወዳጅ ዘመድ
እዩን እዩን፣ ስንዋደድ


ስንዋደድ፣ ስንዋደድ
ስንዋደድ፣ ስንዋደድ

የለ የሚለው፣ የሚያድነው
ፍቅር ማለት፣ እንደዚ ነው
የፍቅር ፅፅት፣ ለምንድነው
ውድድ ውድድ፣ ውድድነው

ውድድ ውድድ፣ ውድድነው
ውድድ ውድድ፣ ውድድነው
አሃ አሃ አሃ አሃ
አሃ አሃ
አሃ አሃ አሃ አሃ
አሃ አሃ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Aster Aweke

Quiz
Welche Band singt das Lied „Das Beste“?

Fans

»Siniwaded« gefällt bisher niemandem.