Songtexte.com Drucklogo

Selam New Songtext
von Aster Aweke

Selam New Songtext

ከእግር እስከ ራሱ ጸጋ፣ ውበት ይታደለ አለ ወይ አካሌዋ?
ጥበብ ጨምሮበት አካሌዋ በተሰጠው ላይ አካል

ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ ፀባዩ አሰከነኝ አካሌዋ
ይሄስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ ወርዶ ነው መሰለኝ አካል

ሰላም ነው፣ ሰላም ነው፣ ሰላም ነው አመሉ
አምሮ የተዋበ ሰዉነት ሁሉ
ልቤ ላይ ተቀምጠህ አይኖርብህ ችግር
አይወዱ አወዳደድ ወደድኩብህ ፍቅር

እሳት፣ እሳት፣ እሳት ፈጀው ቀሚሴን
በገበያው አሪፍ የነበረውን
ወዳንተ ስመጣ የምለብሰውን
እት፣ ት፣ ት፣ ት ብርድ የማልችለውን
እት፣ ት፣ ት፣ ት ብርድ የማልችለውን
እ ት ት ት
እ ት ት ት ት ት


እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔን አይደክመኝ
እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ?
እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔን አይደክመኝ
እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ?

ከእግር እስከ ራሱ ጸጋ ውበት ይታደለ አለ ወይ አካሌዋ?
ጥበብ ጨምሮበት አካሌዋ በተሰጠው ላይ አካል
ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ ፀባዩ አሰከነኝ አካሌዋ
ይሄስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ ወርዶ ነው መሰለኝ አካል

ኩሉን ተኯኩዬ ልቆየው ከቤቴ
በዚህ አጋጣሚ ግባ መድሃኒቴ
ከአባይ ዳር እስከ ዳር ፈልጌ ያጣሁት
የማታ፣ የማታ፣ የማታ አገኘሁት

ሰአሊዎች ተግተው ምስሉን ስለውት
ከነ ደም ግባቱ አስቀምጠውት
አይኔ ተገትሮ ከግድግዳው ላይ
ከሰው አልጫወት፤ ኧረ ገላጋይ
ከሰው አልጫወት፤ ኧረ ገላጋይ!
ኧረ ገላጋይ!


እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔ አይደክመኝ
እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ
የት አገኘው ንበር ይሄን አሳዛኝ?
እኔ ፍቅር ሳበር፤ ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው፤ ወይ እኔ አይደክመኝ
እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ?
የት አገኘው ነበር ይሄንን አሳዛኝ?
የት አገኘው ነበር ይሄንን አሳዛኝ?
እንኯን አበረርኩት፤ እንኯን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይሄን አሳዛኝ?

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Aster Aweke

Quiz
Wer ist kein deutscher Rapper?

Fans

»Selam New« gefällt bisher niemandem.