Songtexte.com Drucklogo

Fikir Fikir Songtext
von Aster Aweke

Fikir Fikir Songtext

ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አላይም እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ውል ውል ይለኛል
ጨዋታ እና ሳቅህ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
አንተዬ ናፈቂህ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው የማይህ
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን
እኔ እና እኔን ይወድሃል
ብቸነት ይበቃኛል
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር


እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፍ የማይጠፍ የማይሠበር የማይሠበር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ፍቅር ከአንቺ ወዲያ ይቅር በቃ የሚለኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
በቃ ቢለኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ተሰጠኝ
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን
እኔ እና እኔን ይወድሃል
ብቸነት ይበቃኛል
እኔነቴን ይወደዋል እኔነቴን ይወደዋል እኔን እኔን
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር
የማይጠፍ የማያረጅ የማይሠበር
እኔ እና አንተ አንተ እና እኔ ያለን ፍቅር ያየነው ፍቅር
የማይሠበር የማይሠበር የማይሠበር
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፋቅር
ፍቅር አስያዝከኝ እኮ
ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላ
ሌላ አልፈልግም እኮ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Aster Aweke

Quiz
Wer ist gemeint mit „The King of Pop“?

Fans

»Fikir Fikir« gefällt bisher niemandem.