Songtexte.com Drucklogo

Eyoha Songtext
von Aster Aweke

Eyoha Songtext

እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባ
መስከረም ሲጠባ ወደ ሀገሬ ልግባ
ወደ ሀገሬ ልግባ ወደ ሀገሬ ልግባ
ወደ ሀገሬ ልግባ ወደ ሀገሬ ልግባ
አበባይሆይ (ለምለም ለምለም)
ባልንጀሮቼ (ለምለም ለምለም)
ግቡ በተራ (ለምለም ለምለም)
እንጨት ሰብሬ (ለምለም ለምለም)
ቤት እስክሰራ (ለምለም ለምለም)
እንኳን ቤትና (ለምለም ለምለም)
የለኝም አጥር (ለምለም ለምለም)
እደጅ አድራለሁ (ለምለም ለምለም)
ኮኮብ ስቆጥር (ለምለም ለምለም)
ኮኮብ ቆጥሬ (ለምለም ለምለም)
ስገባ ቤቴ (ለምለም ለምለም)
ትቆጣኛለች (ለምለም ለምለም)
የእንጀራ እናቴ (ለምለም ለምለም)
የእንጀራ እናቴ (ለምለም ለምለም)
አበባ የብር ሙዳይ ኮለልበይ
አበባ የብር ሙዳይ ኮለልበይ


ሙን′ ሙንን እረንዲያው ሙን'
ከደጃቸው ነዎን ከሚያምረው አበባ
ከሚያምረው አበባ
እ′ የኛ አደይ አ' አበባ
እ' የሚታየው መስከረም ሲጠባ
አደይ አደይ አደይ አበባ መስከረም ሲጠባ
እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባ
መስከረም ሲጠባ ወደ ሀገሬ ልግባ
ወደ ሀገሬ ልግባ ወደ ሀገሬ ልግባ
ወደ ሀገሬ ልግባ ወደ ሀገሬ ልግባ
አበባይሆይ (ለምለም ለምለም)
ባልንጀሮቼ (ለምለም ለምለም)
ግቡ በተራ (ለምለም ለምለም)
እንጨት ሰብሬ (ለምለም ለምለም)
ቤት እስክሰራ (ለምለም ለምለም)
እንኳን ቤትና (ለምለም ለምለም)
የለኝም አጥር (ለምለም ለምለም)
እደጅ አድራለሁ (ለምለም ለምለም)
ኮኮብ ስቆጥር (ለምለም ለምለም)
ኮኮብ ቆጥሬ (ለምለም ለምለም)
ስገባ ቤቴ (ለምለም ለምለም)
ትቆጣኛለች (ለምለም ለምለም)
የእንጀራ እናቴ (ለምለም ለምለም)
የእንጀራ እናቴ (ለምለም ለምለም)
አበባ የብር ሙዳይ ኮለልበይ
አበባ የብር ሙዳይ ኮለልበይ
ሙን′ ሙንን እረንዲያው ሙን′
ከደጃቸው ነዎን ከሚያምረው አበባ
ከሚያምረው አበባ
እ' የኛ አደይ አ′ አበባ
እ' የሚታየው መስከረም ሲጠባ
አደይ አደይ አደይ አበባ መስከረም ሲጠባ
ከብረው ይቆዩኝ ከብረው
በአመት ወንድ ልጅ ወልደው
ሰላሳ ጥጆች አስረው
ከብረው ይቆዩኝ ከብረው
ከብረው ይቆዩኝ ከብረው
በአመት ወንድ ልጅ ወልደው
ሰላሳ ጥጆች አስረው
ከብረው ይቆዩኝ ከብረው
ከብረው ይቆዩኝ ከብረው
ከብረው ይቆዩኝ ከ′ብረው
እንዲያምራል ደጃቸው
እንዲያምራል ደጃቸው
በትዝታ ፈረስ ልቤ እየጋለበ
በትዝታ ፈረስ ልቤ እየ'ጋለበ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Aster Aweke

Fans

»Eyoha« gefällt bisher niemandem.