Andd Adirgen Songtext
von Aster Aweke
Andd Adirgen Songtext
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
ጌታዬ አንድ አድርገን
በጭራሽ አትለየን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
የአዳም ፍጥረቱ አንድ አይደለም ወይ?
ለምን አስር ሆነ የሰው ልጅ ጸባይ
ፍጹም ይቅር ብለህ በደላችንን
አንድ አምላክ ነህና እኛንም አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
ድሮ መች ነበረ ዘር መርጦ ጎረቤት
በጠዋቱ በጥንቱ በነአባብዬ ቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
እድር ማህበሩ ሲያሰባስባቸው
መች ይጠየቅ ነበር የዘር ሀረጋቸው
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
ወጣቱ አዛውንቱ
የተጣላ የታረቀ
የወደደ የጠላ
የወደቀ የተነሳ
የሳቀ ያኮረፈ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
እስኪ እንደወጋችን እንደአባቶቻችን
አንድ ላይ አንድ ላይ ይሁን ጉልበታችን
ቢኖር መልካም ነበር አንድነት በቤት
ከዛም ፈቀቅ ብሎ ወደ ጎረቤት
አንድ
አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
የምድርን በረከት መካፈሉን ትተን
እግዜር የሰጠንን መጋራት ካቃተን
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
ታድያ ምኑ ላይ ነው የኛ አርቆ ማሰብ
አንድ የሆነውን ዘር ካቃተን መሰብሰብ
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
እስላሙ ክርስቲያኑ
ያጣውም ያገኘውም
የተራበ የጠገበ
የከፋው ደስ ያለው
የሆነለት ያልሆነላት
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
ፈጣሪ አትለየን
ጌታዬ አንድ አድርገን
በጭራሽ አትለየን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
የአዳም ፍጥረቱ አንድ አይደለም ወይ?
ለምን አስር ሆነ የሰው ልጅ ጸባይ
ፍጹም ይቅር ብለህ በደላችንን
አንድ አምላክ ነህና እኛንም አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
ድሮ መች ነበረ ዘር መርጦ ጎረቤት
በጠዋቱ በጥንቱ በነአባብዬ ቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
እድር ማህበሩ ሲያሰባስባቸው
መች ይጠየቅ ነበር የዘር ሀረጋቸው
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
ወጣቱ አዛውንቱ
የተጣላ የታረቀ
የወደደ የጠላ
የወደቀ የተነሳ
የሳቀ ያኮረፈ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
እስኪ እንደወጋችን እንደአባቶቻችን
አንድ ላይ አንድ ላይ ይሁን ጉልበታችን
ቢኖር መልካም ነበር አንድነት በቤት
ከዛም ፈቀቅ ብሎ ወደ ጎረቤት
አንድ
አንድ አድርገን
አንድ
አንድ አድርገን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
አቤቱ አንድ አድርገን
ፈጣሪ አትለየን
የምድርን በረከት መካፈሉን ትተን
እግዜር የሰጠንን መጋራት ካቃተን
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
ታድያ ምኑ ላይ ነው የኛ አርቆ ማሰብ
አንድ የሆነውን ዘር ካቃተን መሰብሰብ
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
አቤት አቤት
እስላሙ ክርስቲያኑ
ያጣውም ያገኘውም
የተራበ የጠገበ
የከፋው ደስ ያለው
የሆነለት ያልሆነላት
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
አንድ አድርገን ጌታ
Writer(s): Aster Aweke, Sosina Tedese Lyrics powered by www.musixmatch.com