Songtexte.com Drucklogo

Tezeta Songtext
von Asnaqètch Wèrqu

Tezeta Songtext

እሱ ርቆ ሄዶ ፍቅሩ ከኔ ቀርቶ
እሱ ርቆ ሄዶ ፍቅሩ ከኔ ቀርቶ
ነብሴን ሊአወጣት ነው ትዝታው ጎትቶ
ትዝታው ጎትቶ ትዝታው ጎትቶ
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
የልቤን መናፈቅ ዐይኔ ይንገርህ
የልቤን መናፈቅ ዐይኔ ይንገርህ
ውሀ ተሸክሞ ታገኘዋለህ
ታገኘዋለህ ታገኘዋለህ
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
የፍቅር በሽታ የለው መዳኒት
የፍቅር በሽታ የለው መዳኒት
አይኖች አይኖቼን መተው ካላዩት
መተው ካላዩት መተው ካላዩት
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
ያባሰል ገበሬ ሰአቱ በገል ነው
ያባሰል ገበሬ ሰአቱ በገል ነው
ወደ የጠላህኝ ምን አማርኛ ነው
ምን አማርኛ ነው ምን አማርኛ ነው
እእእእእእ እእእእእ እእእእ


ስለደነደነ አይበላም ዝሆን
ስለደነደነ አይበላም ዝሆን
ለምን አደረከው ነገሩን እንዳይሆን
ነገሩን እንዳይሆን ነገሩን እንዳይሆን
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
በዛ ማዶ ወጥቼ ወርጄ
ፍቅር የማይገባው አጉል ሰው ወድጄ
እኔስ መሄዴነው ዋሴን አሳግቼ
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
ሰው እማ መች ጠፋ አመል የሚከላ
ሰው እማ መች ጠፋ አመል የሚከላ
አይገኝም እንጂ ጠረን እና ገላህ
ጠረን እና ገላህ ጠረን እና ገላህ
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
ይበለኝ ይበለኝ ይበለኝ በጣም
ይበለኝ ይበለኝ ይበለኝ በጣም
እንዲ ካላረጉት እብድ አይቀጣም
እብድ አይቀጣም እብድ አይቀጣም
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
እግዚአብሔር ይመስገን አልጋ ስራ አልፈታም
እግዚአብሔር ይመስገን አልጋ ስራ አልፈታም
አልተገኘም እንጂ እንዳተ ያለ መልካም
እንዳተ ያለ መልካም እንዳተ ያለ መልካም
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
ብረት ምጣድ ህማ ከቤትም ነበረኝ
ብረት ምጣድ ህማ ከቤትም ነበረኝ
እምሽክ ድቅቅ ያለው ያንተግን አማረኝ
ያንተግን አማረኝ ያንተግን አማረኝ
እእእእእእ እእእእእ እእእእ
አንበሳን በ ጡቻ ዝሆንን በርግጫ
ነብርን በብጥጫ ቀጭኔን በጥፊ
የኔ ትዝታዬ ለልቤ የነበረው
አረ አንተ ጋር ሲደርስ ምን እስደነበረው
ምን እስደነበረው ምን እስደነበረው
ሁሁሁሁ እእእእእ እእእእ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Asnaqètch Wèrqu

Quiz
Welcher Song kommt von Passenger?

Fans

»Tezeta« gefällt bisher niemandem.