Songtexte.com Drucklogo

Kènoru Lèbetchahé Songtext
von Alemayehu Eshete

Kènoru Lèbetchahé Songtext

ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ
አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ
ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ
አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ

አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ
አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ
የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ


አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ
አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ
የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ

ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ
አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ

ሀሳብ የሌለበት አኖሩ ለብቻ
ሀሳብ የሌለበት አኖሩ ለብቻ
ጀምሬያለሁ እኔ የሌለበት አቻ

አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ
የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Alemayehu Eshete

Fans

»Kènoru Lèbetchahé« gefällt bisher niemandem.