Feqer feqer new Songtext
von Alemayehu Eshete
Feqer feqer new Songtext
ምንድነው ፈገግታ
እንዲያው ለጊዜው
ካንጀት ከጀመሩት
ፍቅር ፍቅር ነው
ምንድነው ፈገግታ
እንዲያው ለጊዘው
ካንጀት ከጀመሩት
ፍቅር ፍቅር ነው
ካንገት በላይ ስቆ
መራቀቅ በአንደበት
ሊሆነው አይችልም
ለፍቅር መሰረት
እነ እንደሚወዲሽ
ውደጂኝ አንቺም
እሂሂ ጋሺዬ
ኩርፊያ አልፈቅዲም
ደርሶብኝ ነበረ ፍቅር በመጠኑ
ግን እንዳንቺ አይደለም ፍፁም አኳኸኑ
እንዲያው ለጊዜው
ካንጀት ከጀመሩት
ፍቅር ፍቅር ነው
ምንድነው ፈገግታ
እንዲያው ለጊዘው
ካንጀት ከጀመሩት
ፍቅር ፍቅር ነው
ካንገት በላይ ስቆ
መራቀቅ በአንደበት
ሊሆነው አይችልም
ለፍቅር መሰረት
እነ እንደሚወዲሽ
ውደጂኝ አንቺም
እሂሂ ጋሺዬ
ኩርፊያ አልፈቅዲም
ደርሶብኝ ነበረ ፍቅር በመጠኑ
ግን እንዳንቺ አይደለም ፍፁም አኳኸኑ
Writer(s): Lemma Demissew Lyrics powered by www.musixmatch.com