The Response Songtext
von Tommy T
The Response Songtext
ጊዜው ረዝሟ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
ና ሸግዬ አጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለሁ
አንተን ብዬ ይኸው መጥቻለሁ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ጊዜው ረዝሟ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለሁ
አንተን ብዬ ይኸው መጥቻለሁ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ጊዜው ረዝሟ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
ና ሸግዬ መጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ና ሸግዬ መጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
መጣሁ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ መጣሁ ፈልጌ
ጊዜው ረዝሟ አተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታመምኩኝ በናፍቆት
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
አንተን ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
ና ሸግዬ አጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለሁ
አንተን ብዬ ይኸው መጥቻለሁ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ጊዜው ረዝሟ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
የኔ ቆንጆ እፈልግሀለሁ
አንተን ብዬ ይኸው መጥቻለሁ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ጊዜው ረዝሟ አንተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታምኩኝ በናፍቆት
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
ና ሸግዬ መጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
የወደዱት ያፈቀሩትን ሠው
አይናፍቁም መልሰው መላልሰዉ
ና ሸግዬ መጣሁኝ ፈልጌህ
አትሽሸኝ ልቤ እንዲ ሲወድህ
አሄሄ መጣሁኝ ፈልጌ
አሄሄ መጣሽ ወይ አሄሄ
መጣሁ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ መጣሁ ፈልጌ
ጊዜው ረዝሟ አተን ያየሁበት
ተቸገርኩኝ ታመምኩኝ በናፍቆት
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
አንተን ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ መጣሁ ፈልጌ
በጣም ናፍቄ
Writer(s): Thomas Gobena, Shibabaw Ejigayehu Lyrics powered by www.musixmatch.com