Tezeta Songtext
von Sèyfou Yohannès
Tezeta Songtext
ትዝታሽ ዘወትር ወደኔ እየመጣ
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ
እያቅበጠበጠኝ ልቤ ቅጥ እያጣ
ሞቶ ካላረፈ ወይ አንዱን ካልያዘው
የትዝታ ስሜት እየወዘወዘው
ይሉኝታን አያውቅም ሰው ፍቅር ከያዘው
ታስሬ ስታዩኝ በትዝታ ገመድ
አይወዱ ወድጄ ገብቻለው ገደል
አይዞህ የሚለኝ ሰው እንዴት ልጣ ዘመድ
ያሳለፉት ሁሉ ትዝ ሲል እንባ ነው
ዘንድሮን ብቻዬን እንዴት ልገፋው ነው
ለጤናዬም አይደል ይሄስ በሽታ ነው ትዝታ በስሜት እያብሰለሰለኝ
አንዱንም ሳልይዘው እያንቀዋለለኝ
ተጎዳው ውስጥ ውስጡን አድርጎኝ አውታታ
አልረሳ ብሎኝ የፍቅርሽ ትዝታ
ነይ ነይ ጎፈሬ
(ነይ ነይ ኩብኩባ)
የብረት አልጋ
(ያረገርጋል)
የሰው ሆንሽና
(ምን ይደረጋል)
End
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ
እያቅበጠበጠኝ ልቤ ቅጥ እያጣ
ሞቶ ካላረፈ ወይ አንዱን ካልያዘው
የትዝታ ስሜት እየወዘወዘው
ይሉኝታን አያውቅም ሰው ፍቅር ከያዘው
ታስሬ ስታዩኝ በትዝታ ገመድ
አይወዱ ወድጄ ገብቻለው ገደል
አይዞህ የሚለኝ ሰው እንዴት ልጣ ዘመድ
ያሳለፉት ሁሉ ትዝ ሲል እንባ ነው
ዘንድሮን ብቻዬን እንዴት ልገፋው ነው
ለጤናዬም አይደል ይሄስ በሽታ ነው ትዝታ በስሜት እያብሰለሰለኝ
አንዱንም ሳልይዘው እያንቀዋለለኝ
ተጎዳው ውስጥ ውስጡን አድርጎኝ አውታታ
አልረሳ ብሎኝ የፍቅርሽ ትዝታ
ነይ ነይ ጎፈሬ
(ነይ ነይ ኩብኩባ)
የብረት አልጋ
(ያረገርጋል)
የሰው ሆንሽና
(ምን ይደረጋል)
End
Writer(s): Mahmoud Ahmed Lyrics powered by www.musixmatch.com