Songtexte.com Drucklogo

Kulun Mankwaleshi Songtext
von Mulatu Astatke

Kulun Mankwaleshi Songtext

ኧረ ኩሉን ማን ኩሏታል? ኩሉን ማን ኩሏታል?
ባትኳለውም ያምርባታል! ኩሉን ማን ኩሏታል?
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ? ኩሉን ማን ኳለሽ?
ባትኳየውም ያምርባታል! ኩሉን ማን ኳለሽ?

እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ
(እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ)
እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ
(እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ)

የጉንኝ (ኧኸ) የጉንኝ (ኧኸ)
ዘመዶቼን እዩልኝ (ኧኸ)
እህቶቼን እዩልኝ (ኧኸ)
ወንድሞቼ እዩልኝ (ኧኸ)

እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ
(እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ)

የጉንኝ (ኧኸ) የጉንኝ (ኧኸ)
አጎቶቼን እዩልኝ (ኧኸ)
አክስቶቼን እዩልኝ (ኧኸ)
ወገኖቼን እዩልኝ (ኧኸ)


እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ
(እሸት ወይና እሸቴ ጉንኝ)

ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ
(ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ)
"ይቀሙኛል እያለ" ይዟት በረረ
(ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ
(ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ)
"ይቀሙኛል እያለ" ይዟት በረረ
(ይዟት ይዟት በረረ: ይዟት በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት (በረረ)
ይዟት (በረረ)


እል-ል-ል-ል-ል-ል-
ምቺ
ምቺ
እል-ል-ል-ል-ል-ል-
እስክስ
እስክስ
ውረጅ ውረጅ
እል-ል-ል-ል
እስክስ
እስክስ
እስክስ
እል-ል-ል-ል-ል-ል-
እል-ል-ል-ል-ል-ል-ል

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Mulatu Astatke

Quiz
Wer ist gemeint mit „The King of Pop“?

Fans

»Kulun Mankwaleshi« gefällt bisher niemandem.