Songtexte.com Drucklogo

Para Mi Gente Songtext
von Group 1 Crew

Para Mi Gente Songtext

እ የ እግዚአብሄር ልጅ
ያባቴ ልጅ
የ ወንጌል ፍሬ
በሞቱ ታድጎ ዘር ያረገህ ሆይ
የ እግዚአብሄር ልጅ
ያባቴ ልጅ
እ እስኪ ለ ጌታ
ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ
አለምን ቢኮንን ቢያከብረው ህይወቴ
ለ ወዳጄማ ለ ኢየሱሴ

ብኖርለት ብንሆንለት
ለ ወንጌሉ ደግሞስ ቢሞትለት

ከኖሩስ ለ ወንጌል
ከ ሞቱስ ለ ወንጌል
ህይወት ከሰጡ አይቀር
አክሊል ላለው ነገር
እንደ ቀደሙቱ
እንደ ሃዋርያቱ
ወንጌሉን አምነውት ለ እርሱ እንደሞቱ


እኔም ባለኝ ባጭር ዘመኔ
ኖሬ ልለፍ ለዚህ መድኔ
በጊዜውም ያለጊዜውም
የ ወንጌሉ ቃል ይሰማ ላለም (፪)

ማነው ደፋር
ማነው ጀግና
የቆረጠ
ላለም የሞተ
እንደ ጳውሎስ
እንደ ጴጥሮስ
ሞአች ተጋዳይ
ገብቶት ህይወት

እ ምድራዊ ኑሮ ያላሮጣቸው ያላጉዋጉዋቸው
ጌታን??? ሆኖ ራባቸው

በ ምድር እያሉ
ለ ሰማይ ሚኖሩ
ለ ድካም ስንፍና
ጥቅስ ያልደረደሩ
ለ አለም ለ ዝና
ጥቅም ያላደሩ
ለ ወንጌል አደራ
ታምነው የከበሩ


ይሄን ምድር የተውንበት
ይሄን ምድር የናቅንበት
አለን እርስት አለን ክብር
አልን አባት አለን ጌታ
ለዚች አለም የሞትንበት
ሰማይ ሰማይ የምንልበት
አለን እርስት አለን ክብር
አልን አባት አለን ጌታ

መከራውን አልፈሩም
ችግሩን አልፈሩም
እስራት አልፈሩም
መሞትን አልፈሩም

በጸጋው ብርታት(አሃሃ ሃ ሃ ሃ ሃ)
ሃይል እየታገዙ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)
በክብር በመንፈሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)
ሄዱ ገሰገሱ (አሃሃ ሃ ሃ ሃ)(፪)

ማነው ደፋር
ማነው ጀግና
የቆረጠ
ላለም የሞተ
እንደ ጳውሎስ
እንደ ጴጥሮስ
ሞአች ተጋዳይ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Group 1 Crew

Quiz
„Grenade“ ist von welchem Künstler?

Fans

»Para Mi Gente« gefällt bisher niemandem.