Songtexte.com Drucklogo

Where Is the Highway of Thought? Songtext
von Emahoy Tsegué-Maryam Guèbrou

Where Is the Highway of Thought? Songtext

የሀሳብ ጎዳናው
መንገዱ በየት ነው
የሀሳብ ጎዳናው
መንገዱ በየት ነው
ሰፈርስ አለው ወይ
ከደናና በላይ
ኧረ መላ መላዬ

ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ
ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ
በል ለህሄዋት ኣለ
አስቀናው አለ
ስንቱን አማረረ
አስቀናው አለ
ስንቱን አማረረ

ጓደኛ ስጋህ በሞት ሲለይህ
ጓደኛ ስጋህ በሞት ሲለይህ
እስቲ ልጠይቅህ ወዴት ነው ሰፈርህ
ወዴት ነው ሰፈርህ


ሀሳብ ምንድነህ
ሀሳብ ምንድነህ
ከቶ የማይታክትህ
ብትሄድ ብትሄድ አያልቅም መንገድህ
ብትሄድ ብትሄድ አያልቅም መንገድህ

የሀሳብ ጎዳናው
መንገዱ በየት ነው
የሀሳብ ጎዳናው
መንገዱ በየት ነው
ሰፈርስ አለው ወይ
ከደናና በላይ
ኧረ መላ መላዬ

ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ
ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ
በል ለህሄዋት ኣለ
አስቀናው አለ
ስንቱን አማረረ
አስቀናው አለ
ስንቱን አማረረ

Songtext kommentieren

Log dich ein um einen Eintrag zu schreiben.
Schreibe den ersten Kommentar!

Beliebte Songtexte
von Emahoy Tsegué-Maryam Guèbrou

Fans

»Where Is the Highway of Thought?« gefällt bisher niemandem.