Is It Sunny or Cloudy in the Land You Live? Songtext
von Emahoy Tsegué-Maryam Guèbrou
Is It Sunny or Cloudy in the Land You Live? Songtext
ያለሽበት ሀገር ፀሀይ ነው ደመና
እኔስ መጥቻለሁ ባንችም አልፀና
አባይን ተሻግሮ አለወይ ሰማይ
ሀገርስ አለወይ ኢትዮጵያውያን መሳይ
ከደመና በላይ አሻግሬ ባይ
አልታየኝ አለ ያገሬ ሰማይ
አልታየኝ አለ ያገሬ ሰማይ
እናቴን መተኪያ አጥቻለሁ እኔ
አንተ ያገሬ ውሃ አረንጓዴ አትልበስ
እጠጣሀለሁኝ አቋርጨ ስመለስ
አንተ ያገሬ ውሃ የጠረፍ ፏፏቴ
እየራከኝ አትሂድ አይችልም አንጀቴ
የመውደድ መናፈቅ አይንሽን ጨርሽ
ውሀ ተሸክሞ ታገኝዋለሽ
ውሀ ተሸክሞ ታገኝዋለሽ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
መንገድ አጣሁ ብየ አገርሽን ጠይቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
አንተ ያገሬ ውሃ አረንጓዴ አትልበስ
እጠጣሀለሁኝ ወዳባቴ ስመለስ
እጠጣሀለሁኝ ወዳባቴ ስመለስ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
አንተ ያገሬ ውሃ የተሻገርኸው
አታሻግርም ወይ የናፈቀን ሰው
አታሻግርም ወይ የናፈቀን ሰው
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
ትመጫለሽ ብየ አገርሽን ጠይቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
እኔስ መጥቻለሁ ባንችም አልፀና
አባይን ተሻግሮ አለወይ ሰማይ
ሀገርስ አለወይ ኢትዮጵያውያን መሳይ
ከደመና በላይ አሻግሬ ባይ
አልታየኝ አለ ያገሬ ሰማይ
አልታየኝ አለ ያገሬ ሰማይ
እናቴን መተኪያ አጥቻለሁ እኔ
አንተ ያገሬ ውሃ አረንጓዴ አትልበስ
እጠጣሀለሁኝ አቋርጨ ስመለስ
አንተ ያገሬ ውሃ የጠረፍ ፏፏቴ
እየራከኝ አትሂድ አይችልም አንጀቴ
የመውደድ መናፈቅ አይንሽን ጨርሽ
ውሀ ተሸክሞ ታገኝዋለሽ
ውሀ ተሸክሞ ታገኝዋለሽ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
መንገድ አጣሁ ብየ አገርሽን ጠይቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
አንተ ያገሬ ውሃ አረንጓዴ አትልበስ
እጠጣሀለሁኝ ወዳባቴ ስመለስ
እጠጣሀለሁኝ ወዳባቴ ስመለስ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
አንተ ያገሬ ውሃ የተሻገርኸው
አታሻግርም ወይ የናፈቀን ሰው
አታሻግርም ወይ የናፈቀን ሰው
ሀገሬ፣ ሀገሬ
ሀገሬ፣ ሀገሬ
አይልም ወይ ሰው
ክፋ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
ትመጫለሽ ብየ አገርሽን ጠይቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
እስከመቼ ድረስ ባንቺ ተጨንቄ
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru Lyrics powered by www.musixmatch.com