Gonder Songtext
von Aster Aweke
Gonder Songtext
ሽር ሽር ሽር ሽር
በጎንደር ሽር እንበል
በጨፌው በወንዙ ዳር
በአበባው እንዋብ በአርባያ
በራስ ዳሽን ቋራ ሁሉንም እንየው
ና የኔ ቀብራራ ነብሴ ከነብስህ ጋር
የሙጥኝ ተጣብቃ
ስትሔድ ተጨንቀህ
ስትመጣ ፈንድቀህ
የሐሙሲት ሥራ ጎንደር ላይ ተሠማ
ልቤን ያማለለው
ተገኝቶ መተማ
መተማ መተማ
መተማ መተማ
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
የእናቴ አገር
የእናቴ አገር ዳባት
የአባቴ ደባርቅ
ወንዛችን አንድ ነው
ናልኝ ነጭ ወርቅ
ቅዳሜ ገበያ
ገነት አደባባይ
ስማዳ ራስ ዳሽን
እንሂድ ተልክ ድንጋይ
መውደድ ስውነቴ የኔ ገላ
የአዘዞ የጋይንት የጎንደር ወለላ
ነብሴ ከነብስህ ጋር
የሙጥኝ ተጣብቃ
ስትሔድ ተጨንቀህ
ስትመጣ ፈንድቀህ
የሐሙሲት ሥራ
ጎንደር ላይ ተሠማ
ልቤን ያማለለው
ተገኝቶ መተማ
መተማ መተማ
መተማ መተማ
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
በሐሙሲቷ
በሐሙሲት ደመና
በጃንተከል ፀሐይ
ጎንደር አደባባይ
ብቅ አትልም ወይ
ከወንዙ ዳር ቆሜ
ስመለከተው
አይኔን አጠገበው
ጎንደር አበባው
በል እንግዲህ እግሬ
ባሻህ ተራመድ
ፍቅር ነው ጉዝጓዙ
የጎንደር መንገድ
በል እንግዲህ እግሬ
እንዳሻህ ተራመድ
ፍቅር ነው ጉዝጓዙ
የጎንደር መንገድ
በጎንደር ሽር እንበል
በጨፌው በወንዙ ዳር
በአበባው እንዋብ በአርባያ
በራስ ዳሽን ቋራ ሁሉንም እንየው
ና የኔ ቀብራራ ነብሴ ከነብስህ ጋር
የሙጥኝ ተጣብቃ
ስትሔድ ተጨንቀህ
ስትመጣ ፈንድቀህ
የሐሙሲት ሥራ ጎንደር ላይ ተሠማ
ልቤን ያማለለው
ተገኝቶ መተማ
መተማ መተማ
መተማ መተማ
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
የእናቴ አገር
የእናቴ አገር ዳባት
የአባቴ ደባርቅ
ወንዛችን አንድ ነው
ናልኝ ነጭ ወርቅ
ቅዳሜ ገበያ
ገነት አደባባይ
ስማዳ ራስ ዳሽን
እንሂድ ተልክ ድንጋይ
መውደድ ስውነቴ የኔ ገላ
የአዘዞ የጋይንት የጎንደር ወለላ
ነብሴ ከነብስህ ጋር
የሙጥኝ ተጣብቃ
ስትሔድ ተጨንቀህ
ስትመጣ ፈንድቀህ
የሐሙሲት ሥራ
ጎንደር ላይ ተሠማ
ልቤን ያማለለው
ተገኝቶ መተማ
መተማ መተማ
መተማ መተማ
ሽር ሽር
ሽር ሽር
ሽር ሽር
በሐሙሲቷ
በሐሙሲት ደመና
በጃንተከል ፀሐይ
ጎንደር አደባባይ
ብቅ አትልም ወይ
ከወንዙ ዳር ቆሜ
ስመለከተው
አይኔን አጠገበው
ጎንደር አበባው
በል እንግዲህ እግሬ
ባሻህ ተራመድ
ፍቅር ነው ጉዝጓዙ
የጎንደር መንገድ
በል እንግዲህ እግሬ
እንዳሻህ ተራመድ
ፍቅር ነው ጉዝጓዙ
የጎንደር መንገድ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com